

ሐረር በእሳት አደጋ በጥይት ሩምታ በሕዝባዊ ተቃውሞና በቆመጥ ድብደባ ስትታመስ ዋለች
(ዘ-ሐበሻ) በሐረር ትናንት ምሽት ከግምት ከሶስት ሰዓት ተኩል ጀምሮ ልዩ ስሙ መብራት ሃይል ተበሎ በሚታወቀው የገበያ ቦታ በተነሳ እሳት አደጋ የበርካታ ነጋዴዎች ንብረት ከወደመ በኋላ “የእሳት አደጋውን የክልሉ...


ዲፖርት
ከደረጀ ሀብተወልድ https://www.facebook.com/photo.php?fbid=10201761406259416&set=a.1506519545480.2067084.1309028939&type=1&theater የተቀዳለትን ጠላ...
በሚሊዮን ብር የሚቆጠር የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ዘርፈዋል የተባሉ ተከሰሱ
ማጋቢት 1 (አንድ) ቀን 2006 ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሪፖርተር እንደዘገበው ከኢትዮጵያ መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ግምታቸው ከ3.3 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችን በመስረቅ ወንጀል...
አኮራችሁን
በናንተ ድምጽ የኛን ችግር መግለጻችሁ አኮራችሁን ነገር ግን አሁን የደረሰባችሁ እስራትም ሆነ መንገላታት አንድ ቀን ውጤት ይኖረዋል። ዝም ብሎ መጽሀፍ መጻፍን እና መፈላሰፍ ለትግላችን ምንም አልጠቀመም የእኛ ሴቶች...


የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች በዶ/.ር ደብረጽዮን ፍቃድ ካልሆነ ምንም ዓይነት ውሳኔ መስጠት እንደማይችሉ ተገለጸ
የደህንነት ሹሙ አቶ ጌታቸው አሰፋና ባለስልጣኖቻቸው በሙስና እና በዘረፋ ላይ ተሰማርተዋል የፍርድ ቤቶች እና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ ማኮላሸት ለአለቃ ጸጋዬ በርሄ ተሰቷቸዋል የጦር ሰራዊቱን በተጠንቀቅ...
የቁጫ ወረዳ የአገር ሽማግሌዎች “ለ16ኛ ጊዜ ጠ/ሚንስቴር ጽ/ቤት አቤት ብንልም የሚሰማን አጣን” አሉ
የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ ከማንነትና ከመልካም አስተዳደር ጋር ተያይዞ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በአካባቢው ያለው አፈና እንዲቀንስ ፣ በእስር...
ሳውድ አረቢያና ሌሎች የባህረ ሰላጤው ሃገራት ከግብጽ ጎን መቆማቸው ታወቀ
የካቲት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞውን የግብጽ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ሙርሲን በመደገፍና በእርሳቸው ላይ የተወሰደውን እርምጃ በመቃወም ጠንካራ አቋም የያዘችውን ካታርን በዲፕሎማሲ ዘመቻ...


በ 23 አመት ውስጥ
በ 23 አመት አንድ የኢትዮጵያ ጥላት ነው ያጠፋነው እሱም በጌታ እና በአበበ ገላው ውጤት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ኑሮ አክብደው እንዳይራመድ እና ካለሆዱ ሌላ እንዳያስብ ህዝቡ እነሱን የመታገል አቅም እንዳይኖረው አንድ...


በአባይ ጉዳይ… ውጥረቱ ተባብሷል (የግብጽ እና ሱዳን ባለስልጣናት ሳይስማሙ ተለያዩ)(EMF)
በያዝነው ሳምንት የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሊ ከርቲ ከግብጹ አቻቸው ነቢል ፋህሚ ጋር በአባይ ጉዳይ ተነጋግረዋል:: በዚህ ስብሰባ ላይ የሱዳን እና የግብጽ ልኡካን ቡድን መግባባት ላይ አልደረሱም:: ይልቁንም...