አኮራችሁን ethioasylumseekersMar 10, 20141 min read በናንተ ድምጽ የኛን ችግር መግለጻችሁ አኮራችሁን ነገር ግን አሁን የደረሰባችሁ እስራትም ሆነ መንገላታት አንድ ቀን ውጤት ይኖረዋል። ዝም ብሎ መጽሀፍ መጻፍን እና መፈላሰፍ ለትግላችን ምንም አልጠቀመም የእኛ ሴቶች ጥንካሪያችሁ አኩርቶኛል።
Commentaires