የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚናፍቅ ሁላ ሀገሩቱን ከአውሬው ለማዳን
- ethioasylumseekers
- Oct 19, 2015
- 1 min read

ይድረስ በተለይ ከጎይቶምና ተከስተ ህንፃ በታች ለተጣላቹ የመከራ ኑራችሁን ለምትገፍ የሀገራችን ልጆች በተለይ ወጣቶች ይህን አስከፊ የሚያዳላ የዱር አውሬ መንግስት የማፍረስ ትግል በዚህ ትውልድ ጫንቃ ላይ ወድቃል የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚናፍቅ ሁላ ሀገሩቱን ከአውሬው ለማዳን ሊረባረብ ይገባል ። ሁላችንም ያንድ ሀገር ልጆች ሆነን በወያኔ የክፋት አገዛዝ እየደረሰብን ያለውን እናውቃለንና ሁሉችንም ላገራችን ዘብ እንቁም ይህ ወሳኝ አመፅ በጨለማ ወያኔ ላይ ይፋፋማል !!!! ሁላችንም ሀላፊነት አለብን በዚህ በደከመ አገዛዝ ላይ አምፅ ማስነሳት የሚቻልበትን ነገር ቀን ከለሊት መጎንጎን ይኖርብናል ይህም ሊሆን የግድ ነው። ባለፈው ተናግረናል የፈራ ይመለስ ያልፈራ የቁርጥ ቀን ልጅ ትግሉን በቡድን ሆኖ ያቀጣጥል። የወያኔ የሆኑ ነገሮች በሙሉ ሊታገድ ይገባል ይህ አመፅ በጉንደር በወሎ በጉጃምበአርባ ምንጭ በናዝሬት ድሬደዋ ሀረር አዋሳ ጅማ እንዲሁም በተቀሩት ክፍለተ ሀገራት በቴፒ ይቀጣጠል!!!! መሳሪያ የያዘው ወያኔ ላይ ድንጋይ በመወርወር የሳት እራት ላለመሆን እራሱን ይመልከት! አንገት ደፍቶ በመገዛት የባርነትን ዘመን ያርቀዋል እንጂ እንዳችም አያሳጥረውም። ስንቱ ወንድሞቻችን በውያኔ ክላሽ በጠራራ ፀሀይ ሲደፎ አይተናል ሰምተናል ነገ ለመኖራችን ዋስትናም የለንም ስለኛ የሚቆምልን ተከላካይ ሳይኖረን እንደሳር ታጭደናልና ከዚህ የበለጠ ውርደት የለምና በጨለማ ወያኔ ላይ ትግል ይፋፋምበታል በማንኛውም ሰአት የውያኔ ካድሬ አቃጣሪ ለሆዶ ያደረ ባንዳ ላይ እርምጃ በመውሰድ የመረረው ትግል ይቀጣጠላል!!! የውስጥ አርበኛ ይህን አመፅ ሲያቀጣጥል በርሀ ያለው የራሱን ድርሻ በሚገባ ይወጣል ውጭ ያለው እጅ ለእጅ ተያይዘን ይህን ትግል አንድ ታሪክ እንዲሰራ ሳይደክም ሰርቶ ያሳያል። ይህ መልክት በባርነት ቀንበር ለምትቃትቱ ወገኖች ነው። በገዛ ሀገርክ ተምረክ ኮኖስቶብል አንጣፊውን ምሩቅ ተማሪንም ይመለከታል በጭቆና ለምትረገጡ ወገኖች መልክታችን ይደርሳቹ ተነቃቁ ለሴጣን ልጆች መንበርከክ ይብቃ አመፅ ይፋፋም ጨለማውን በብርሀን ይገለጥ ድንዛዜ ይብቃ ይህን በጥንቆላ የገባውን የወያኔ የድግምት ኮከብ ካፈረስነው ኢትዮጵያን ከሴጣን እስራት ትፈታለች ይህም ሲሆን ባይናችን እንያለን ድል ለጭቆኖች "እስጢፋኖስ ከ አዲስ አበባ"
Comentarios