

ኤፈርት ዜጎችን የማፈናቀል ተግባሩ ቀጥሎበታል
በህወሓታዊ የፖለቲካ ኢኮኖሚ አስተሳሰብ መሰረት ስልጣን ለመያዝና በስልጣን ለመቆየት ገዢውን መደብ ሁሉም ነገር መቆጣጠር አለበት። በዚሁ መሰረት ማንኛውም የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በኤፈርት (ትእምት) ሥር መሆን አለበት።...
Mimi Sebhatu
Mimi Sebhatu talking about ESAT influence in EthiopiaMimi Sebhatu Ethiopian tribal government supporter complaining about ESAT (Ethiopian...


በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የሚገኘው ብአዴን የአቶ አለምነው መኮንንን ንግግር ለማስተባበልና ምንጩን ለማወቅ እየተዋከበ ነው
የካቲት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ አለምነው መኮንን በአማራው ህዝብ ላይ ያዘነቡትን ጸያፍ ስድብ ተከትሎ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የገባው ብአዴን፣ በክልሉ ፕሬዚዳንት በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣...
በቁጫ ወረዳ አንድ ወጣት ራሱን እናቱንና ከብቶቹን በእሳት አጋ
የየካቲት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በቁጫ ወረዳ በቦላ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው የ9ኛ ክፍል ተማሪ ኢዮብ ኢማን የካቲት 21 ቀን 2006 ዓም ከምሽቱ 3 ሰአት ከ30 ደቂቃ ላይ ራሱን...


የዋሽንግተንና የአዲስ አበባ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እየተተቸ ነዉ
በሙስና በእምነት ማጉደል በማታለልና በአመለካከት የሚለዩን ዝም በማሰኘት ሐይልን የያዛችሁ በተሳሳተ የታሪክ ገጽታ ላይ ነው ያላችሁት! ቡጢያቹን የምትፈቱ ከሆነ እጅ እንዘረጋላችሗለን” ያሉት ኦባማ አንባገነናዊ...
የማለዳ ወግ … ሰቆቃ መከራው የጠናበት የሳውዲ ስደተኛ
* ኢትዮጵያ አየር መንገድና የግምሩክ ባለስልጣን በሳውዲው ስደተኛ ላይ ጣሉ * ለእረፍት ወደ ኢትዮጵያ የሚሔዱ ዜጎች እንግልት ጋብ አላለምበአለም ተበትኖ በስደት ከሚኖረው ከፍተኛ ቁጥር ካለው ኢትዮጵያዊ መካከል እንደ...


ዕርቅና ሰላም፤ የሕይወት ቅመም (ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ)
ከፕ/ር ጌታቸው ኃይሌClick here for PDFአንድ ጥናት ሳነብ፥ ምናልባት እናንተም አንብባችሁት ይሆናል፥ የተፈጥሮ ሀብት ባላት ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ከተራቡ፥ የማሰብ ችሎታቸው ዝቅተኛ ቢሆን ነው ሲል...


የአላሙዲ የሃብት ደረጃ ከዓለም ቢሊየነሮች እድገት አሳየ፤ የዓለማችን 61ኛው ቢሊየነር ሆኑ
ታዋቂው የዓለማችን የቢዝነስ መጽሔት ፎርብስ በየዓመቱ የዓለማችንን ቢሊየነሮች ደረጃ የሚያሳውቅበትን መረጃ ይፋ አደረገ። ባለፈው ዓመት የዓለማችን ሁለተኛው ሃብታም የነበሩት የማይክሮሶፍት ባለቤት ቢል ጌትስ የዓለማችን...


የአፍሪካ ቀንድ፤ ዙሪያው እሳት መሀሉ ብሶት (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)
የአፍሪካን ቀንድ ሰሞኑን ትኩሳት ይዞታል፤ ሁኔታውን ለማብራራትና ለመተንተን ሰፊ ቦታን ስለሚፈልግ አንባቢው ራሱ እንዲያስብበት በመተው ሁነቶችን ብቻ ማቅረቡ የተሻለ ነው፤ የኢትዮጵያን የውስጥ ሁኔታ ትተን በአፍሪካ...
“ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው” – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (ሊያደምጡት የሚገባ ቃለምልልስ)“
ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው፤ ይሔ ውጭ ውጭውን የሚታየው ህንጻ በአገሪቱ ላይ የተንሰራፋው ድህነት ግርዶሽ ነው” - ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ የዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪና...