

በቡሬ ግንባር ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የህወሓት መራሹ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከዱ - See
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) ባጠቃላይ በአራቱም ማዕዘን የኢትዮጵያ ጠረፎች በቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ የሚኖረው በህወሓት ቁጥጥር ስር የሚገኘው መከላከያ ሰራዊት አባላት በየዕለቱ ያለማቋረጥ ስርዓቱን እየከዱ ሲሆን...


“ተመስገንን ማየት አትችሉም!”
ከታሪኩ ደሳለኝ ወንድማችን ተመስገን ሀሳቡን በነጻነት ስለገለጸ እና ጽሁፎችን በጋዜጣ ስላተመ ብቻ ሶስት ዓመት ተፈርዶበት ወደ ዝዋይ እስር ቤት ከተላከ ዛሬ 374 ቀናት ሆነው፡፡ በተለያየ ጊዜ ተደጋጋሚ የሰብዓዊ...


የአርበኞች ግንቦት 7 ሪከርድ የሰበረ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በሚኒሶታ * ነአምን ዘለቀ አርበኞች ግንቦት 7 መንፈስ ነው አሉ
“የኤርትራ መንግስት ከራሷ ጋር የታረቀች ጠንካራ ኢትዮጵያ እንድትመሰረት ይፈልጋል” “ሁሉንም ፖለቲካ ሃይሎች ያካተተ የሽግግር ሂደት ይኖራል” “የወደብ ጥያቄን በተመለከተም ወደፊት በድርድር/በሰጥቶ መቀበል የሚፈታ...


የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚናፍቅ ሁላ ሀገሩቱን ከአውሬው ለማዳን
ይድረስ በተለይ ከጎይቶምና ተከስተ ህንፃ በታች ለተጣላቹ የመከራ ኑራችሁን ለምትገፍ የሀገራችን ልጆች በተለይ ወጣቶች ይህን አስከፊ የሚያዳላ የዱር አውሬ መንግስት የማፍረስ ትግል በዚህ ትውልድ ጫንቃ ላይ ወድቃል...


ለማይቀረው እና ለመጨረሻው ትግል ከዚህ ፍሽስት ከወያኔ አገዛዝ ጋር ለሚደረገው ትንቅንቅ እራሳችንን በተገቢው መንገድ እናዘጋጅ !!!
ለሚደረገው ትንቅንቅ እራሳችንን በተገቢው መንገድ እናዘጋጅ የምልበት ምክንያት በርካታ እድሎችን ወይንም አጋጣሚዎችን በእኛ የዝግጅት ማነስ እንዲሁም ሁኔታዎችን አስቀድሞ ፖለቲካዊ ትንበያ ወይንም ትንተና ተሰጥቶ በዛላይ...


ተመስገን ደሳለኝ በግፍ ከታሰረ አንድ አመት ሞላው!
ከአቻምየለህ ታምሩ ፈላጭ ቆራጭ አምባገነኖች ባሉበት ሁሉ የጀግና ማደሪያው እስር ቤት ነው። ተመስገን ደሳለኝም የአዕምሮው የበላይነት በቀሰቀሰው ፍርሀት ሳቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስትነት በተሰየመው ሽፍታ ቡድን በግፍ...


እንኳን ደስ ያለሽ ህላዊት አንዳርጋቸው ጽጌ
Human rights award for Helawit, daughter of man being held on death row in Ethiopia በእስር ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የ16...


ከሕወሓት መከላከያ የሚጠፉ መኮንኖች በርክተዋል አትጠቅሙም እየተባሉም የሚባረሩት በዝተዋል
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) በህወሓት ቁጥጥር ስር በሚገኘው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ የሚከዱ፣ የሚሞቱ እና አካላቸው እየጎደለ አትጠቅሙም ተብለው የሚባረሩ አባላት ቁጥር ዕለት ከዕለት እየናረ በመምጣቱ ምክንያት...


የሕወሓት ሰዎች ዶላርን በሰሜን አሜሪካ በ23 ብር እየመነዘሩ ሃብታቸውን በማሸሽ ላይ መሆናቸው ታወቀ
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት ባለስልጣናት ከሃገር ቤት ሃብታቸውን ለማሸሽ እየጠቀሙበት ያለው ዘዴ የኢትዮጵያን ባንኮች ከመጉዳቱም በላይ በሃገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ አስፈሪ ዳመና እንደጣለበት ተሰማ:: በአሁኑ ወቅት የሕወሓትና...


ረሃቡ ከገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት የመነጨ መሆኑን ሰማያዊ ፓርቲ ገለፀ • ‹‹ለችግሮቻችን ምንጭ የሆነውን ስርዓት በቁጥርጠኝነት መታገል አለብን››
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ መስከረም 27/2008 ዓ.ም በፅ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ረሃቡ ከገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት የመነጨ ነው ብሏል፡፡ ፓርቲው ‹‹ረሃቡ የገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት...