Search
በ 23 አመት ውስጥ
- ethioasylumseekers
- Mar 7, 2014
- 1 min read
በ 23 አመት አንድ የኢትዮጵያ ጥላት ነው ያጠፋነው እሱም በጌታ እና በአበበ ገላው ውጤት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ኑሮ አክብደው እንዳይራመድ እና ካለሆዱ ሌላ እንዳያስብ ህዝቡ እነሱን የመታገል አቅም እንዳይኖረው አንድ ለአምስት አስረው እንደ ግል ሀብታቸው ይዘው ወያኔ በረከት ስምኦን አፈቸውን ሞልተው የገበሬውን መብትና ፍላጎት ከኪሱ የሚያወጣ ይመሰል ገበሬው አታልየዋለሁ ብሎ ማሰቡ የህዝቡን የአስተሳሰብ ድክመት የመናገር ያክል ነው የሚሰማው መቸ ይሆን ለህዝብ ያላቸው ንቀት እና ጥላቻ ማብቅያው ወገን የተሻለ ላይመጣ ይችላል በማለት የገዛ መብታችንን አሳልፈን መስጠት ተገቢ አይደለም ማንም ሳይታገል መብቱን አላገኘም ወያኔ መማር ቢገባው በአንባገነኑ መለስ ህይወት በተማሩ ነበር ሰለዚህ አካባቤያችን ያሉትን ትናንሽ ሆዳም ወያኔውች መምከር እና ማስተማር መውቀስ ይገባል
Comments