

ቭላድሚር ፑቲን ማን ነው?
የሩስያው ፕሬዚደንት በአሸባሪው ISIS ላይ ቆርጠው ተነስተዋል። ባለፈው ሳምንት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስብሰባ ላይ ቁጣ የተቀላቀለበት ንግግር ያደረጉት ፑቲን ቃላቸውን ወደ ተግባር ለመለወጥ ቀናት ...


የኃይለማርያም ካቤኔ አባላት ታወቁ * ሬድዋን ወደ ወጣቶች እና ስፖርት ሚ/ር ተገፉ * ሶፍያን አህመድ ተሰናበቱ * ሕወሓት አሁንም የአንበሳውን ድርሻ ይዟል
የሕዝብ ተወካዮች የሌሉበት የኢህ አዴግ ፓርላማ ዛሬ ተሰብስቦ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያቀረቡትን የካቢኔ አባላት አጸደቀ:: በዚህ ካቢኔ ውስጥ አሁንም ሕወሓት ዋና ዋና የስልጣን ቦታዎችን ይዟል:: የውጭ ጉዳይ...


የተቸካዮች ምክር ቤት – ከበእውቀቱ ሥዩም
ትምርት በጨረስን ማግስት እኔና ፍቅር ይልቃል ፈረንሳይ ለጋስዮን ኣካባቢ በዘጠና ብር ቤት መሰል ነገር ተከራይተን እንኖር ነበር፡፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ ወደ ቪድዮ ቤት ጎራ እንላለን ፤ እነኩማር በዜማቸው ወፍ ሲያረግፉ ፤...


አንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ አረፈ
በሐገር ቤት ከማስታወቂያ ሚኒስትር ጀምሮ እስከ ጦቦያ መጽሄት አዘጋጅነት ሰርቶ በኋላም በስደት በኢሳት ላይ በመስራት ላይ ይገኝ የነበረው አንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ማረፉ ተሰማ:: ጸጋዬ ገብረመድህን አረአያ በሚል...


የ2017 ዳይቨርሲቲ ቪዛ ሎተሪ (ዲቪ) የምዝገባ መርሃግብር ተጀመረ
U.S. Embassy Addis Ababa የምዝገባ ሂደቱን አስመልክቶ ማወቅ የሚፈልጉት መረጃ ይኖርዎታል? እንግዲያውስ ሰኞ መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 እስከ 10፡00 ስዓት የኤምባሲው ኮንሱላር ሃላፊ...


ኢሳት በናይል ሳት ስርጭቱን ማድረስ ጀመረ ።
ኢሳትን ከአየር ላይ ለማውረድ ባለፉት 5 አመታት ውስጥ ከ15 ግዜ በላይ የማፈን ሙከራ የተካሄደት ቢሆንም በጠንካራ አገር ወዳድ ኢትዮጲያውያን ትግል ለአየር መብቃቱን ዜና አስመክቶ የኢሳት አለማቀፍ ተጠባባቂ...


አቶ ዳንኤል ሽበሽ ጨለማ ቤት ታስሮ እንደሚገኝ ታወቀ
ሀምሌ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲለቀቁ ወስኖላቸው የነበሩት አቶ ሀብታሙ አያሌው፣ አቶ የሽዋስ አሰፋ፣ አቶ አብርሃ ደስታ፣ አቶ ዳንኤል...


በሽብርተኝነት የተከሰሱት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ለጥቅምት 3 ተቀጠረባቸው
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሀምሌ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲለቀቁ ወስኖላቸው የነበሩት አቶ ሀብታሙ አያሌው፣ አቶ የሽዋስ አሰፋ፣ አቶ...
ከየቀድሞዋ ተቀዳሚት እመቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን የኢሳት ዘጋቢ ሲሳይ አጌና ለወ/ሮ አዜብ ላቀረበላቸው ጥያቄ ስልኩን ጆሮው ላይ ከመዝጋታቸው በፊት የሰጡትን መ
“የአቶ መለስ ፋውንዴሽን ፕሬዝዳንት የነበሩት ዶ/ር ካሱ ኢላል ሀላፊነታቸውን የለቀቁት ከየቀድሞዋ ተቀዳሚት እመቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር ባለመግባባታቸው ነው?” በማለት የኢሳት ዘጋቢ ሲሳይ አጌና ለወ/ሮ አዜብ...
የኢህአዴግ የስዊዲን አምባሳደር ወይንሽት ታደሰ የእንቁላል ድብደባ በከፍተኛ ሁኔታ ደረሰባት።
በስዊዲን የሚገኙ ኢትዮጵያኖች ከዚህ በኋላ እንደድሮው በውጪ እየወጡ መዝናናት የለም በማለት አምባሳደሯን እንቁላል በመወርወር ከፍተኛ የሆነ ውርደት እንድተከናነብ አድርገዋል። አብረዋት የነበሩ የወያኔ ጠባቂዎችም...