

በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የጻፈው “የነፃነት ድምጾች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት” መጽሐፍ ወጣ
14 ዓመት ተፈርዶበት እስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የጻፈው “የነፃነት ድምጾች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት” መጽሐፍ በገበያ ላይ መዋሉን ከአዲስ አበባ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመከተ። በዝዋይ ጨለማ...


ትውልደ ኢትዮጵያዊው፤ በኢራቅ የአክራሪ ንቅናቄ ትግል ውስጥ ተገደለ
የዓለም ዓቀፍ “እስልምና እምነት” ወኪል ነኝ በሚል ስያሜ ለራሱ የሠየመው “IS” የተባለውን ነውጠኛ አክራሪ የእስልምና ቡድንን የተቀላቀለ በዜግነት እንግሊዚያዊ የሆነ፣ ከኢትዮጵያ ወላጆች የሚወለድ የአስራ ሰባት አመት...


የሽዋስ አሰፋ የርሃብ አድማ አደረገ
በማዕከላዊ ምርመራ ታስሮ የሚገኘውና የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ የሆነው አቶ የሽዋስ አሰፋ የአራት ቀን የርሃብ አድማ አደረገ፡፡ የሸዋስ ማክሰኞ ጱግሜ 4 ጀምሮ አዲሱን አመት በርሃብ አድማ ያሳለፈ ሲሆን...
ወያኔ አንዳርጋቸው ያፈነበት እለት የሚረግምበት ቀን ሩቅ አይደለም!
ህወሃት ጉጅሌ እንደማንኛውም አምባገነን ከፊት ከነበሩ አምባገነኖች ቅንጣት ትምህርት አልተማረም። ወያኔዎች በእብሪት የያዙት ስልጣንና ከህዝብ የዘረፉትን ንብረት የሚያጡት እየመሰላቸው በባነኑ ቁጥር የነጻነት አርበኞችን...
አቶ ሃይለማርያም ባዶ ቀፎ ናቸው
#text


አብርሀ ደስታ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ፍርድ ቤት ቀረበ
ካሳለፍነው ማክሰኞ ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስት ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ውለው በማዕከላዊ በእስር ላይ የሚገኙት ወጣቱ ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ፣ ወጣቱ ፖለቲከኛ...
ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ ፓርቲ ጠንክሮ ወያኔን እየታገለ በመሆኑ ህዝቡ ከጎናቸው በመሆን ነጻነትን ለማምጣት መታገል ይኖርበታል


ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለሚዲያ ማህበረሰቡ የተላለፈ ጥ
ውድ የሚዲያ ማህበረሰብ አባላት፡- ባለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ በህገ መንግስቱ የሚዲያ ነጻነት እንደሚፈቀድ ቢደነግግም በተግባር ግን የራሱን ፕሮፖጋንዳ ከሚነዛባቸው ሚዲያዎች ውጭ ሌሎቹን ሲዘጋና ሲያሸማቅቅ...


ድምፃዊ ጐሳዬ ተስፋዬ መገናኛ ብዙሃንን እከሳለሁ አለ “ሃይማኖቴን አልቀየርኩም” ብሏል
ድምፃዊ ጎሳዬ “ሃይማኖቱን ቀየረ” በሚል በመገናኛ ብዙሃንና በድረ-ገፆች የተሰራጨው መረጃ ሀሰት መሆኑን ገልፆ መገናኛ ብዙሃኑ ስህተታቸውን ካላስተባበሉ ክስ እንደሚመሰርት በጠበቃው በኩል ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡...
![[በአባይ ግድብ ዙሪያ የተጻፈ አጭር ሀተታ] ትንሹዋ ወያኔና ትልቁ ወያኔ አላኖሩኝም](https://static.wixstatic.com/media/e95d60_5aa037f1677647c5915396bfdf5f976e.png/v1/fill/w_493,h_250,fp_0.50_0.50,lg_1,q_35,blur_30,enc_avif,quality_auto/e95d60_5aa037f1677647c5915396bfdf5f976e.webp)
![[በአባይ ግድብ ዙሪያ የተጻፈ አጭር ሀተታ] ትንሹዋ ወያኔና ትልቁ ወያኔ አላኖሩኝም](https://static.wixstatic.com/media/e95d60_5aa037f1677647c5915396bfdf5f976e.png/v1/fill/w_394,h_200,fp_0.50_0.50,q_95,enc_avif,quality_auto/e95d60_5aa037f1677647c5915396bfdf5f976e.webp)
[በአባይ ግድብ ዙሪያ የተጻፈ አጭር ሀተታ] ትንሹዋ ወያኔና ትልቁ ወያኔ አላኖሩኝም
ከነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ) ትንሹዋ ወያኔ ጠብሳኛለች፡፡ እኔን ብቻም አይደለም የጠመሰችው፡፡ ብዙዎች ኢትዮጵያውያንንም እንጂ ነው፡፡ ከወያኔ ባልተናነሰ ሁኔታ ኑሯችንን እያቃወሰችው ትገኛለች – ትልቁ ወያኔ በደጅና...