top of page
Search

የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በናጀሪያዊው ስደተኛ ላይ ያደረሱት ጥቃት ቁጣን ቀሰቀሰ

  • Writer: ethioasylumseekers
    ethioasylumseekers
  • Mar 11, 2014
  • 1 min read

ማጋቢት 2 (ሁለት) ቀን 2006 ዓ/ም

ኢሳት ዜና :-በኬፕታውን የሚገኙ ፖሊሶች በአንድ ናይጀሪያዊ ስደተኛ ላይ ያደረሱት ጥቃት በማህበራዊ የመገናኛ ብዙሃን ከተለቀቀ በሁዋላ የአለም ህዝብ ቁጣውን እየገለጸ ነው። የደቡብ አፍሪካዊ ፖሊስ ድረጊቱን የፈጸሙ ሁለት ፖሊሶች መታሰራቸውን ቢገልጽም የተለያዩ አስተያየት ሰጪዎች ግን የደቡብ አፍሪካ ፖሊሶች በተለይም በስደተኞች ላይ የሚያደርሱት እንግልት ለከት እያጣ መጥቷል ይላሉ። የደቡብ አፍሪካ ፖሊሶች ከውጭ አገር ስደተኖች ገንዘብ እንደሚቀበሉ፣ ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደና ያልሆኑትም እስከ ማሰር እንደሚደርሱ ዘገባዎች ያመለክታሉ።


 
 
 

Comments


Recent Posts
Follow Us
  • Facebook Basic Square
  • Twitter Basic Square
  • Google+ Basic Square
  • w-facebook
  • Twitter Clean
bottom of page